በዚህ የቅድመ ጉባኤ ወርክሾፕ፣ አጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስለሚነገረው ታሪክ ያላቸውን ግንዛቤ እንዲያሳድጉ መርጃዎችን እናቀርባለን። ጤናማ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ሥነ መለኮት ህዝባችን የሚያስፈልገው ነገር ነው—በተለይም በአጥቢያ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በየትኛውም የሥራ ዘርፍ የሚያስተምሩ (መጋቢዎች፣ ሽማግሌዎች፣ የሰንበት ትምህርት ቤቶች መምህራን፣ አነስተኛ ቡድን መሪዎች፣ የወጣቶች ቡድን መሪዎች)። These resources cover the entire Bible—from Genesis to Revelation. At this workshop, we’ll introduce the resources and outline specific plans to help the church grow in this important area. This workshop is open to pastors and leaders.